Get Mystery Box with random crypto!

እጃችንን እንዘርጋ!!! የአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ልማት | Alpha Media

እጃችንን እንዘርጋ!!!

የአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ልማት ፈንድ ጽ/ቤት ሐብት ለማሰባሰብ የከፈታቸው አካውንቶች ናቸው።

በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ለማቋቋም በተማከለ መንገድ ሐብት ማሰባሰብና በፍትሃዊነት ለመጠቀም የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የእርስዎ አስተዋጽኦም ይፈለጋልና ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቦልዎታል።