Get Mystery Box with random crypto!

የናፖሊ ተጫዋች ክቫራትስኬሊያ፡ 7 በ #ክርስቲያኖ ምክኒያት የምወደው ቁጥር ነው ለዛም ነው 77 | የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

የናፖሊ ተጫዋች ክቫራትስኬሊያ፡

7 በ #ክርስቲያኖ ምክኒያት የምወደው ቁጥር ነው ለዛም ነው 77 የለበስኩት። #ሮናልዶ የኔ ጣዖት ነው ሪያል ማድሪድም በልጅነቴ የምደግፈው ቡድን ነው።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia