Get Mystery Box with random crypto!

ቶማስ ሙለር በ #ሮናልዶ እና በሜሲ ላይ ያስመዘገባቸው ድሎች ከ #ሮላንዶ ጋር 8 ተጫወተ | የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

ቶማስ ሙለር በ #ሮናልዶ እና በሜሲ ላይ ያስመዘገባቸው ድሎች

ከ #ሮላንዶ ጋር 8 ተጫወተ 1 አሸነፈ
ከሜሲ ጋር 7 ተጫወተ 6 አሸነፈ

በምንም ልትክደው ከማትችለው ሀቅ ውስጥ አንዱ በሻምፒዮንስ ሊግ ምሽቶች ከምንም ተነስቶ ምንም ሊያደርግ የሚችለው ብቸኛው ስም ይህ መሆኑን ነው።

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ_ዶ_ሳንቶስ_አቪየሮ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia