Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ alnasrfans_ethiopia — ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ alnasrfans_ethiopia — ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™
የሰርጥ አድራሻ: @alnasrfans_ethiopia
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.69K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !
- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርሶለት ቻናል ነው
ሁሉንም የክለባችን መረጃዎች አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።
Contact- @Tammejr & @Abusheymc

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-14 21:58:54 ታሊስካ ያባከነውን ኳስ ለመመልከት

https://t.me/+fzhGDndocP9iNGM8
2.6K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, edited  18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:35:49
13ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ ጨዋታ

   ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ

     አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር

መልካም ዕድል ለአል-አላሚ

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia
2.9K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:32:49
| በመጀመሪያው አጋማሽ የክለባችን ተጫዋቾች ያገኙት ሬቲንግ

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia
2.7K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, edited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:32:13
| እንደ SofaScore እይታ ሉዊስ ጉስታቮ በመጀመሪያው አጋማሽ ከፍተኛውን ሬቲንግ አግኝቷል (7.3)

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia
2.5K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:30:39
በአል-ሸባብ እና በአል-ናስር ቤንች ላይ የተቀመጡ በጣም ታዋቂ ስሞች፡-

በአል-ሸባብ በኩል እነዚ ይጠቀሳሉ

ሳንቲ ሚና
ነዋፍ አል-አበድ
ፋህድ አል-መውሊድ
አህመድ አብዱ

በአል-ናስር በኩል እነዚ ተጠቃሶቹ ናቸው

አብዱል ራህማን ጋሬብ
ቪንሰንት አቡበከር
አብዱልመጂድ አል-ሳሊሂም
አይማን ያህያ

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia
2.4K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:28:08
| አል-ሸባብ በመጀመሪያው አጋማሽ በአል-ናስር ላይ 3 ጊዜ ጎል ላይ አደገኛ ሙከራ የሞከሩ ሲሆን 3ቱም በኦክቶፐሱ ዴቪድ ኦስፒና ተመልሰዋል

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia
2.4K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:21:00 በመጀመሪያ አጋማሽ የነበሩት እንቅስቃሴዎች ለመመልከት

https://t.me/+fzhGDndocP9iNGM8
2.4K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:20:26
13ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ ጨዋታ

  የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

     አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር

መልካም ዕድል ለአል-አላሚ

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia
2.5K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, edited  18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 21:04:05 የሚቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

https://t.me/+fzhGDndocP9iNGM8
2.7K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 20:59:48 የአል-ሸባብ የተሻረው ጎል ለመመልከት

https://t.me/+fzhGDndocP9iNGM8
2.7K viewsᴀʙᴅᴜʟᴋᴇƦɪᴍ, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ