Get Mystery Box with random crypto!

አል ሙስሊም 🌴🌴🌴

የቴሌግራም ቻናል አርማ almuslim_official — አል ሙስሊም 🌴🌴🌴
የቴሌግራም ቻናል አርማ almuslim_official — አል ሙስሊም 🌴🌴🌴
የሰርጥ አድራሻ: @almuslim_official
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 256
የሰርጥ መግለጫ

⏹️ በቻናላችን
➡ አጫጭር ደእዋ
➡ ኢስለማዊ ታሪኮች
➡ ሌሎችንም ያገኛሉ ።

በቴሌግራም ቻናላችን ተቀላቀሉን
⤵️⤵️⤵️
@ALMUSLIM_official

◀️ ጉሩፓችንን ተቀላቀሉ
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/chaanaali_Almuslim

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-10 21:50:32
ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

«ከመንገድ ላይ ሰዎችን አዛ የሚያደርግን ቆሻሻ ማስወገድ ሰደቃ ከሆነ ሰዎችን አዛ የሚያደርግ ነገር መንገድ ላይ መጣል ደግሞ መንጀል ነው።»

شرح رياض الصالحين (٣٧/٣)
35 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 18:36:18 አዲስ አጭር ምክር


የሸይጣን ተንኮልና መከላከያው
35 views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:37:12 ኢብኑ ሒባን አልበስቲ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
الصمت يكسب المحبة والوقار ومن حفظ لسانه، أراح نفسه
"ዝምታ፡ ተወዳጅነትን እና ግርማ ሞገስን ያላብሳል። ምላሱን የጠበቀ ነፍሱን ያሳርፋል።"
[ረውደቱል ዑቀላእ፡ 33]

https://t.me/ALMUSLIM_official
267 viewsedited  18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:36:58 ያልተፈቀደልህን ሴት የምታበላሸው ወንድሜ ሆይ!
ነገ ራቁትህን ሁነህ ጌታህ ፊት በሰራሃት የዝሙት
ወንጀል እንደምትተሳሰብ አስታውስ.!?

አላህን ፍራ ! ከቻልክ አግባ ካልቻልክ ፁም!!!

ግልባጭ ትዳር ሲሏት በመጥፎ ስራዋ ማፈርና መሣቀቅ ተውበት ማድረግ ሲገባት=>ጓደኛ<= አለኝ! እያለች ትዳር ፈላጊ ጥብቅ እህቶቻን ሣይቀር በመጥፎ እንድጠረጠሩ ምክንያት ለምትሆነው


ኢንሻአለህ በዚህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶችን የምንተዋወስበት ይሆናል።

اللهم صل على محمد وعلى آله وصحبه وسلم

🅙︎🅞︎🅘︎🅝︎&🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎


@ALMUSLIM_official
@ALMUSLIM_official
@ALMUSLIM_official
164 viewsedited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 20:47:09 ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

ቁርአን ቀርተህ የቀልብ መርጠብ ካልተሰማህ ቀልብህ ከድንጋይ በላይ የደረቀ መሆኑን ልታውቅ ይገባል። ምክንያቱም ድንጋይ እኮ ትረጥባለች እንዲሁም ትፈራለች። በቁርአን የማይረጥብና የማይፈራ ቀልብ ከድንጋይ የባሰ ደረቀ ነው።

شرح أصول في التفسير
45 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 10:23:51 ኢብኑል ቀይም "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።

አደብ (ስነስርአት)፦ የአንድ ሰው የደስታውና የመዳኛው ምንጭ ሲሆን
አደብ ማጣት፦ የአንድ ሰው የእድለቢስነቱና የክስረቱ ምንጭ ነው።

እንደ አደብ የዱንያም ሆነ የአሄራ መልካም ነገር የሚያመጣ የለም። እንደ አደብ ማነስ የዱንያም ሆነ የአሄራ መልካም ነገር የሚነፍግ ነገር የለም።

مدارج السالكين (368/2)
45 views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 12:22:30 ምላስህን ከውሸት ጠብቅ


አቡሀቲም ኢቢኑ ሂባን "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።

ጥራት የተገባው ጌታ አላህ ምላስን ከሌሎች የሰውነት አካል ክፍሎች በላጭ አድርጓታል። በላጭነቷ ግልፅ የሆነው ከሌላው አካል በተለየ ተውሂድን "لا إله إلا الله" እንድትናገር በመደረጓ ነው። አንድ አቅል ያለው ሰው አላህ ተውሂድን እንዲናገር ብሎ የፈጠረውን የሰውነት አካል ውሸት ሊያስለምደው አይገባል። ይህን ምላስ እውነትን እንዲይዝና በዛም ላይ እንዲቀጥል መጠበቅ ግዴታ ነው። በሁለቱም ሀገር ላይ ሊጠቅማት የሚችል የሆነን ነገር ሊያሲዛት ግድ ይሆናል። ምክንያቱም ምላስ የለመደውን ነገር ይይዛል። የለመደው እውነት ከሆነ እውነት ውሸት ከሆነም ውሸት ይላበሳል።

| مفتاح دار السعادة (٣٠١/١)
54 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 12:22:00 ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ቀልብ ቀጥ አለች (ተስተካከለች) የሚባለው፦
①) በአላህ ውዴታ የተሞላች ስትሆን
②) አላህን መታዘዝ ስትወድና
③) አላህን ማመፅ ስትጠላ ነው።

جامع العلوم والحكم
47 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 21:58:52 አብደላህ ቢን አውን አይቆጣም ነበር። የሆነ ሰው ካናደደው "بارك الله فبك" ይል ነበር።

ኢማሙ አህመድ፦ ያማረ ስነምግባር ማለት ቁጣን መተው ነው ብለዋል።

ነብያችን ፦ ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጌዜ ነፍሱን የሚቆጣጠር ሰው ነው ብለዋል።
50 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 08:08:38 ከሐራም እይታዎች መቆጠብ!


በኡስታዝ ሱልጧን ኸዽር
48 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ