Get Mystery Box with random crypto!

ጁንዱብ ኢብኒ ጁናዳህ እና ሙዓዝ ኢብኒ ጀበል በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ | አል ሙስሊም 🌴🌴🌴

ጁንዱብ ኢብኒ ጁናዳህ እና ሙዓዝ ኢብኒ ጀበል በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፣

የትም ብትሆን አላህን ፍራ። መጥፎ ነገር ከሰራህ መልካምን አስከትል ታጠፋዋለችና። ከሰዎች ጋር በመልካም ባህሪ ተኗኗር።

ቲርሚዚይ ዘግበውታል።}