Get Mystery Box with random crypto!

ለወሎ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከግቢው ተማሪዎች ህብረት የተላለፈ መልዕክት ★በአሁኑ ሰዓት በግቢያ | ALL STUDENTS EXAMS AND INFO

ለወሎ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከግቢው ተማሪዎች ህብረት የተላለፈ መልዕክት

★በአሁኑ ሰዓት በግቢያችን ውስጥ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ

ሃገራዊ ችግሩን ምክንያት በማድረግ ውስጣችሁ እየተረበሸ እንደሆነ አስተውለናል፥ ዩኒቨርሲቲው በአሁኑ ሰዓት ስለጉዳዩ ውይይት እያደረገ በመሆኑ ከተለያዩ ውዝግቦች ራሳችሁን በማግለል ተረጋግታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉና በዩንቨርሲቲው በኩል የሚወሰኑ ውሳኔዎችን እንድትጠብቁ እናሳውቃለን።


፨ማሳሰቢያ ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ እየወጣችሁ ያላችሁ የአንደኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች ካለአግባብ ወጪና እንግልት ተቆጥባችሁ በተረጋጋ መንፈስ ጉዞ ታደርጉ ዘንድ የግቢው ተማሪዎች ህብረት ያሳስባል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @alluexam_bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@alluexams 
@alluexams 
@alluexams