Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ALL IN ONE SHOP🇪🇹 🇪🇹ሁሉንም በአንድ ሱቅ🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ allinoneshopethio — 🇪🇹ALL IN ONE SHOP🇪🇹 🇪🇹ሁሉንም በአንድ ሱቅ🇪🇹 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ allinoneshopethio — 🇪🇹ALL IN ONE SHOP🇪🇹 🇪🇹ሁሉንም በአንድ ሱቅ🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @allinoneshopethio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.19K
የሰርጥ መግለጫ

ምን ይፈልጋሉ መሸጥ ወይስ መግዛት??
በፌስቡክ ይቀላቀሉን ያለዎትን እቃ በቴሌግራም ይላኩልን።
ያለዎትን ማንኛውንም እቃ እንዲሸጥልዎ ከፈለጉ የቀስት ምልክት ወይንም የእጅ ምልክት የሚያመለክተውን የሚያሳየውን በመንካት መልእክትዎን በቴሌግራም መላክ ይችላሉ
251911482249
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/MessayMekonenn
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-25 19:55:58
445 views Messay , 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:35:33
ምን አስበዋል

የፀሀይ ብርሀንን ተጠቅመው ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል እቃዎችን ይዘናል
አዲስ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሳያስፈልግ ከነባሩ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር የሚገጠም(አብሮ መስራት የሚችል)

አገልግሎቶች

ለቴሌቪዥን
ለፍሪጅ
ጂፖስ ስፒከር
ዋይ ፋይ
ለውሀ መሳቢያ
ለላፕቶፕ
ለአምፖሎች
ለአደገኛ አጥር
ለደህንነት ካሜራዎች..............የሚያገለግሉ እቃዎች አሉን።

ማሳሰብያ
ለምድጃ እና ለውሀ ማሞቂያ በሶላር መጠቀም የማይቻል መሆኑን እያስገነዘብን ለማንኛውም ጥያቄ ይደውሉ ከእዚህ በፊት በሶላር እቃዎች ላይ ያጋጠመዎት ችግር በገዙት የሶላር ምርቶች ባለበት መስተካከል እንዲችል የሚደረግበትን ሁኔታ አመቻችተናል።

#0929434470

ሀሳብ አስተያየትዎን በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን።
https://t.me/allin1shopcomment
469 views Messay , 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 16:05:15
የቡና መቁያ

በአንድ ጊዜ 25ኪሎ የሚቆላ
በቀን እስከ 100 ኪሎ የሚቆላ
6ወር ብቻ ያገለገለ

ዋጋ 65,000
#0929434470
459 views Messay , 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 20:22:10
ለሀገራችን እድገት ስራን አላማ አርገው ለሚነሱ የጥበብ ሰዎች ብርታት እንሁናቸው በተለይ ሴቶችን ማበረታታት ወደ አላስፈላጊ ነገሮች እንዳይጋበዙ ሞራል ሆኗት እንድትቀጥል የበለጠ እንድትሰራ መሰረት እንሁናት።

ሴት እናትህ ናት
ሴት እህትህ ናት
ሴት ሚስትህ ናት
ሴት ልጅህ ናት


በቃጫ የተሰሩ የግድግዳ ማስጌጫ ናቸው የሚፈልጉትን ዲዛይን በምትፈልጉት መልኩ በትእዛዝ ማሰራት ይቻላል እናመሰግናለን።
#0923401515
545 views Messay , 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 09:01:22
ምን አስበዋል

የፀሀይ ብርሀንን ተጠቅመው ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል እቃዎችን ይዘናል
አዲስ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሳያስፈልግ ከነባሩ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር የሚገጠም(አብሮ መስራት የሚችል)

አገልግሎቶች

ለቴሌቪዥን
ለፍሪጅ
ጂፖስ ስፒከር
ዋይ ፋይ
ለውሀ መሳቢያ
ለላፕቶፕ
ለአምፖሎች
ለአደገኛ አጥር
ለደህንነት ካሜራዎች..............የሚያገለግሉ እቃዎች አሉን።

ማሳሰብያ
ለምድጃ እና ለውሀ ማሞቂያ በሶላር መጠቀም የማይቻል መሆኑን እያስገነዘብን ለማንኛውም ጥያቄ ይደውሉ ከእዚህ በፊት በሶላር እቃዎች ላይ ያጋጠመዎት ችግር በገዙት የሶላር ምርቶች ባለበት መስተካከል እንዲችል የሚደረግበትን ሁኔታ አመቻችተናል።

#0929434470

በቴሌግራም አድራሻችን
https://t.me/allin1shopcomment
600 views Messay , 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 14:39:38
የልጆች ስዕልና ጽሁፍ መለማመጃ
ከ 3 አመት ጀምሮ ለሆኑ ልጆች የሚሆን 24 የተለያዩ መማሪያ የሚሆኑ ስእሎች ያሉት

Learning Set For Kids
3 Picture Discs
Each With 8 Image
With 3 Different Color Crayons
Size: 25CM*21CM*35CM

Available Color: #Blue & #Pink

ዋጋ፦ 1200 ብር
0929434470
720 views Messay , 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 17:02:29
ተንቀሳቃሽ የህፃናት የጤና እንክብካቤ

አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት የተነደፈ
10 የህጻን እንክብካቤ መጠበቂያ ስብስብ

ምቹ እና ለመጠቀም ቀላል።
የሕፃኑን እድገት ለመንከባከብ ከአረንጓዴ ቁሶች የተሰራ
100% አዲስ እና ከፍተኛ ጥራት

በውስጡ የተጠቃለለ:
1× አፍንጫ መምጠጫ
1× የሕፃን አውራ ጣት የጥርስ ብሩሽ
1× የፀጉር እንክብካቤ ብሩሽ
1× ዲጂታል ቴርሞሜትር
1× ጥፍር መቁረጫ
1× መቆንጠጫ
1× ራስ መቀስ
1× ማበጠሪያ
1× መለኪያ
1× የጥፍር

ቀለም፡ #ሰማያዊ እና #ሮዝ

ዋጋ፡ 700 ብር

0929434470
608 views Messay , 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 14:51:39
Portable Electric Lunch Box NEW 2 Layer
የኤሌክትሪክ ማሞቂያ ያለው የምሳ እቃ
ከዚህ በኋላ የያዝኩት ምግብ ይቀዘቅዝብኛል ብለው አይስጉ

        በቢሮዎ ውስጥ
         ለልጆች ትምህርት ቤት
በማንኛዉም ሰአት በማንኛዉም ጊዜ ንፁህ እና ትኩስ ምግብ ይመገቡ
ለ ህፃናትም ሆነ ለአዋቂዎች ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ

ለማጽዳት ቀላል

#Cooking_Lunch_Box

#Material: Stainless Steel+ Plastic
#Power: 200W
#Voltage: 220V
#Heat Food: About 15 minutes
#Cook Food: About 25- 40 minutes
#Capicity: 2L
#Number of Layers: 2 Layer

             
        ዋጋ፦ 1,700 ብር  
              
561 views Messay , 11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ