Get Mystery Box with random crypto!

ALL IN ONE - CHANNEL

የቴሌግራም ቻናል አርማ allinone_update — ALL IN ONE - CHANNEL A
የቴሌግራም ቻናል አርማ allinone_update — ALL IN ONE - CHANNEL
የሰርጥ አድራሻ: @allinone_update
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.01K
የሰርጥ መግለጫ

Nothing is Impossible💪

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-20 21:01:22 መማር እፈልጋለሁ
335 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:01:01
የሚፈልግ vote ያድርግ
345 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:34:28 ምን ይፈልጋሉ?

መማር የምትፈልጉትን
ተከታታይ ፊልም
አዳዲስ የወጡ ዘፈን
ማንኛውንም መዝሙር ፣ ነሽዳ
መፅሐፍት
Programming በአማርኛ
Application
Software
Any Grade or University Lecture video

https://t.me/Allinone_supportbot?start=r06033740344
55 viewsBereket Wolde, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:31:44 All In One

#New #Episode #update

የተራራቀ ልብ ክፍል 8 - 9

ለማንበብ

All In One ur #1 Choose
57 viewsBereket Wolde, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 11:51:43 ምን ማወቅ ፣ መማር ይፈልጋሉ???
ማንኛውንም ነገር ይጠይቁ በፍጥነት እንመልሳለን

@Learn
116 viewsBereket Wolde, edited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 10:12:02
Kana Tv - ቃና ቲቪ

ሽሚያ
133 viewsBereket Wolde, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 07:27:59 #Story #የካምፓስ_ሂወት

የካምፓስ ሂወቴ
ክፍል - [16]
.
.
.
ሳምኩት? እኔ አላምንም
.
ብታምኑም ባታምኑም የመጀመርያዬ ነው። ወንድን ልጅ በዚህ መልኩ ስስም ለመጀመርያ ጊዜዬ ነው።
ለነገሩ ቦይፍሬንድ የሚለውንም ጭዌ ከዚህ በፊት ተጫውቼው አላውቅም
ማለቴ ያኔ 11ኛ ክፍል እያለው የያዝኩት ሳይሆን የያዘኝ የነበረው ዘሪሁን የሚባለው የክላሳችን ጉልቤ ቦይ ፍሬንዴ አይባልም ነበር። ምክንያቱም እሱ ፈልጎ በግድ እንጂእንጂ.....

ለማንበብ ለምትፈልጉ ብቻ ቀጣዩን እንልካለን ይጠይቁን

እፈልጋለሁ


All In One ur #1 Choose
139 viewsBereket Wolde, edited  04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:44:38 #Story

​​​ ✿የተራራቀ ልብ✿

ክፍል 8

... ሊያሳምረኝ የሚችል ልብስ መምረጥ ጀመርኩ ግን የትኛውንም ልወደው አልቻልኩም ከዛ ከታናሽ እህቴ ለመበደር ፈለኩ እና ዛሬ ቅዳሜ ስለሆነ ክላስ አልነበራትም ማርቲ 12 ክፍል ተማሪ ናት እናም ማርታ እያልኩ መጮህ ጀመርኩ ከዛም የክፍሌን በር ከፍታ ምንድነው ምትተረተሪው ቀስ ብለሽ አትጣሪም አለችኝ ድንጋጤው ነው መሰለኝ በጣም ጮኬያለው አይ ልብስ እንድታበድሪኝ ነበር አልኳት ምን አይነት ልብስ ፈለግሽ ደሞ የት ልትሄጂ ነው አለችኝ አይ የትም አንድ ጓደኛዬን.......

#ሙሉውን ለማንበብ

All In One ur #1 Choose
127 viewsBereket Wolde, edited  03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 00:45:41 All In One እንድቀጥል Support አድርጉን Start ይበሉ

እኛን ስለ ሚረዱን ከልብ እናመሰግናለን


ይህን ልንክ በማጋራት All In One Bot እንድቀጥል ያድርጉ

#Start

https://t.me/Allinone_supportbot?start=r06033740344

https://t.me/Allinone_supportbot?start=r06033740344
124 viewsBereket Wolde, 21:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 00:07:48
ሁላችሁም vote አድርጉ
107 viewsBereket Wolde, 21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ