Get Mystery Box with random crypto!

በጎንደር ያለ ጥፋታቸው የታሰሩ ሙስሊሞች ከፍተኛ ድብደባና ቶርቸር እየተፈጸመባቸው መሆኑን ነዋሪዎች | بيت النحو

በጎንደር ያለ ጥፋታቸው የታሰሩ ሙስሊሞች ከፍተኛ ድብደባና ቶርቸር እየተፈጸመባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ
..
በጎንደር ያለ ጥፋታቸው የታሰሩ ሙስሊሞች ከፍተኛ ድብደባና ቶርቸር እየተፈጸመባቸው መሆኑን ነዋሪዎች በተደጋጋሚ ለሀሩን ሚዲያ እየገለጹ ይገኛሉ። የጸጥታ አካሉ እስረኞችን "ከውጭ አካላት ጋር እንገናኛለን ብላችሁ ፈርሙ" በሚል ከፍተኛ ስቃይ ያለበት ቶርቸር እየፈጸመባቸው መሆኑን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ገልፀዋል።
..
ሀሩን ሚዲያ
___________

በቴሌግራም

t.me/AlGhaziMedia