Get Mystery Box with random crypto!

❝..ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሰልሟል፤ አረጋግጥላችኃለው እስላም ሁኗል..❞ .. መምህር ዘመድኩን በ | بيت النحو

❝..ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሰልሟል፤ አረጋግጥላችኃለው እስላም ሁኗል..❞
..
መምህር ዘመድኩን በቀለ ዲያቆን ዳንኤልን በተመለከተ አዲስ መረጃ ለቋል። ይኸውም ግለሰቡ መስለሙን በእርግጠኝነት የሚናገርበት ነው። እንደተባለው ሰልሞ ከሆነ አልሐምዱሊላህ እንኳን ዲነል ኢስላምን ወፈቀህ። ከዚያ ውጭ ከዘመድኩን የሚጠበቀው አይነት የተለመደ ውሸት ከሆነም ደግሞ ቅድስተ መንፈሳዊ ኮሌጅ በመምህርነት ያስመረቀችው የአደባባይ ዋሾ ሲሆንባት ያላፈረችው ምዕመኑ ምን በወጣው ያፍራል..?!
---------------------

@WorabeTimes