Get Mystery Box with random crypto!

As wr wb ወዳጆቼ ነብያችን ሰ.አ.ወ የዙልሒጃ 9ኝን የጾመ ሠው የ ሁለት አመት ወንጀሉ እንደ | ያሙፍረደል ዓለም ሙሀመድﷺ ቻናል

As wr wb ወዳጆቼ ነብያችን ሰ.አ.ወ የዙልሒጃ 9ኝን የጾመ ሠው የ ሁለት አመት ወንጀሉ እንደሚማርለት ተናግረዋል ። ቀኑም ነገ አርብ ነው !
ከቻልን እንፁም ካልቻልን ደግሞ እናስታውስ !
ወዳጆቼ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንሁን!
ለሌሎችም ያጋሩ!!!
إن شاء الله
@mahbubil