Get Mystery Box with random crypto!

የሙእሚኖች እናት ዓኢሻ ረዲዬሏሁ (ዐንሃ) ከነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሞት በሗላ ከአርባ አ | 📚ሀዲሦችና አጫጭር የቁርአን አንቀፆች መልቀቂያ ቻነል 📚

የሙእሚኖች እናት ዓኢሻ ረዲዬሏሁ (ዐንሃ)
ከነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሞት በሗላ
ከአርባ አመት በላይ ኑራለች

እሄን ሁሉ አመት እንኳ ስትኖር አንድም ቀን መውሊድን አላከበረችም?

ከዚያች ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከሰዎች (ሁሉ) አንተ ዘንድ ተወዳጁ ማነው? በተባሉ ጊዜ «ዓኢሻ» ካሉላት የበለጠ እውን ረሱልን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ትዎዷቸዋላችሁ እና ነው መውሊድን የምታከብሩትን?!

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn