ቶድ ቦህሊ ባለፈው ሳምንት በፖርቱጋል ከጆርጅ ሜንዴስ ጋር ተገናኘ። ከተወያዩት ርዕሰ ጉዳዮች መካከል የክርስቲያኖ ሮናልዶ ለቼልሲ ሀሳብ ነው። ማን ዩናይትድ እንደሚቆይ ይጠበቃል። ዪናይትድን ይወዳል ነገር ግን ስጋቶች አሉት። #David_Ornstein 981 viewsedited 18:59