Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO LIVERPOOL ኢትዮ ሊቨርፑል ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ alive1233 — ETHIO LIVERPOOL ኢትዮ ሊቨርፑል ™ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ alive1233 — ETHIO LIVERPOOL ኢትዮ ሊቨርፑል ™
የሰርጥ አድራሻ: @alive1233
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 808
የሰርጥ መግለጫ

🔴 መልካም ዕድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል 🔴 ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-25 21:01:13
#90Min's የ33ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ግምት ይህን ይመስላል።

ክለባችን ዌስትሃምን 2-1 ያሸንፋል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
ትስማማላችሁ ?
35 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 20:58:08
የፖርቱጋሉ ክለብ ፖርቶ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ፋቢዮ ካርቫልሆን በውሰት የማስፈረም ፍላጎት አለው።

[A Bola]
35 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 20:02:03
ሪቻርድስ በሳላህ ላይ፦ "በፊዮረንቲና አብረን ስንጫወት የሞሀመድ ሳላህ ህልም የሊቨርፑል ሌጀንድ መሆን እንደነበር አውቅ ነበር።''

"ከሱ ጋር ለቡና ስወጣ በአንፊልድ የመጫወት ፍላጎት እንዳለው ይናገራል።''

''ሊቨርፑል በ2017 ሲያስፈርመው ድንቅ ኮከብ እንደሚሆን አውቄ ነበር ያስቆጠረው የጎል ብዛት አስገርሞኛል። ጄራርድን ለመብለጥ እና በሊቨርፑል ውስጥ ከአምስቱ ታሪካዊ ግብ አስቆጣሪዎች አንዱ ለመሆን አራት ጎሎችን ብቻ ይፈልጋል''
60 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 20:00:36
| #speech

አሊሰን ስለ Boss ፦

" እርሱ ከእኛ ጋር መኖሩ ለኛ ትልቅ ነገር ነው፤ ሁሌም በእርሱ እንተማመናለን፣ ክለቡም ጭምር በእርሱ ትልቅ እምነት አለው፤ ቡድኑ አሁን ካለበት ከአስቸጋሪ ሁኔታ ለመውጣት ቁልፉ ሰው እሱ ብቻ ነው፤ ስለዚህ ለእርሱ ስንል፣ ለቤተሰቦቻችን ስንል፣ ለደጋፊዎቻችን ስንል እንዲሁም ለራሳችን ስንል እንፋለማለን በቀሪው የውድድር ዘመን ኢላማችን ላይ ለመድረስ የምንችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነን።

በአሁኑ ሰዓት ስለ ሻምፒዮንስ ሊግ መነጋገር ያለብን አይመስለኝም፤ በእርግጥ በአሁኑ ጊዜ ትልቁ ኢላማችን ነው ነገርግን አስቀድመን ስለ አፈፃፀማችን ማሰብ እና ማሻሻል ይኖርብናል፤ ቲያጎ፣ ኮርቲስ ጆንስ እና ሉዊስ ዲያዝ በቅርብ ጊዜያት ወደ ዋናው ቡድን ተቀላቅለዋል፤ ይህ ለቡድኑ ኃይል እና ጥንካሬን እንዲሁም ብዙ ጥረትን ስለሚሰጡ መመለሳቸው አስፈላጊ ነበር ስለዚህ ከጨዋታ ጨዋታ ደረጃ በደረጃ ነጥብ ወደ መሰብሰቡ እና ወደ አሸናፊነት መንገድ ለመመለስ አፈፃፀማችንን በማሻሻሉ ላይ ማተኮር አለብን "
58 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 19:59:33
| #New_Record

በቻምፒዮንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ ከ ሊቨርፑል ባደረጉት ጨዋታ ዳርዊን ኑኔዝ አንፊልድ ላይ ያስቆጠራት ግብ በሊቨርፑል ቤት ፈጣኑ የቻምፒዮንስ ሊግ ጎል ተብላ ተመዝግባለች።

ጎሉንም ከመረብ ጋር ለማገናኘት ሶስት ደቂቃ ከአስር ሰከንድ ብቻ ነበር የፈጀበት።

በሰዓቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ብንሸነፍም ኑኔዝ ወደ ሊቨርፑል በመጣበት አመት በግሉ አዲስ ሪከርድ ያስመዘገበበት ምሽት ሆኖ አልፏል።
50 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 19:56:21
| #እለቱን_በእግር_ኳስ_ታሪክ

ከ5 አመት በፊት በዚህ ቀን ነበር በ2018 በቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሮማን በአንፊልድ ሮድ የደበደብነው የስታዲየሙ ድባብ ፣ ጎል ከማስቆጠር የማያባሩት የሳላህ እግሮች ለቀድሞ ክለቡ እና ለአሁን የቡድን አጋሩ አሊሰን ቤከር እጅግ አስፈሪ ነበሩ በአንፊልድ ከተደረጉ ምርጥ የአውሮፓ ምሽቶች አንዱ ይህ ነው።

ሳላህ 36'
ሳላህ 44'
ማኔ 56'
ፊርሚን 61'
ፊርሚኖ 68'

ይህ ለዘላለም መቼም የማይረሳ ምርጥ ጥሩ ትዝታ ሆኖ ይቀመጣል
49 viewsedited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 19:54:31
አስቶንቪላ ፣ ኒውካስል ዩናይትድ እና ብራይተን ኮንትራቱ በክረምቱ በሊቨርፑል ቤት የሚጠናቀቀውን አሌክስ ኦክስሌድ ቻምበርሊንን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።
48 views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ