Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ኑሩ ሁሴን ሙሃመድ ከሱውይድን swededn 50 ቁርአን ተገዝቶ ለመስጊድ ይሰጥልኝ ብሎ የ10 | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

አንድ ኑሩ ሁሴን ሙሃመድ ከሱውይድን swededn
50 ቁርአን ተገዝቶ ለመስጊድ ይሰጥልኝ ብሎ የ10000ሺብር አስገብቶልናል ወንድማችን መልካም ስራዉን አሏህ ይዉደድለትና በተቻላቹ መጠን ዱአ አድርጉለት