Get Mystery Box with random crypto!

Alex Sahilie

የቴሌግራም ቻናል አርማ alexsah4012 — Alex Sahilie A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alexsah4012 — Alex Sahilie
የሰርጥ አድራሻ: @alexsah4012
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 540
የሰርጥ መግለጫ

2013 private examiner

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-01 16:52:17
207 viewsAlemayehu Sahile, 13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 02:19:59 #ትምህርት_ሚኒስቴር

የ2014 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ መሆኑን የሚገልፁት ፕ/ር ብርሃኑ ጎን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው ዝርዝር (order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።

ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎችና በፌዴራል ተቋማት እንደሚሰጥም ገልፀዋል።

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢፕድ የሰጡት ቃል፦

" ...የክልል ባለሟሎች፣ የክልል ኃላፊዎችን ከፈተና ጉዳይ ጋር እንለያቸው ፤ ፈተናው እራሱ የፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስለሆነ በፌዴራል ተቋማት ውስጥ ብቻ እንስጥ ብለን አሁን በሙሉ ተማሪዎቹን አጓጉዘን ቢቻል ሁሉንም ከክልላቸው ውጭ በሆኑ ክልሎች ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እና የፌዴራል ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ነው እየተዘጋጀን ያለነው።

ያ የሚያደርገው ሁለት ነገር ነው። አንደኛ በመንገድ ላይ ሊኖር የሚችለውን የመሰረቅ አደጋ ይቀንሰዋል። ሁለተኛ ክፍል ውስጥ ከተገባ በኃላ ለመስረቅ የሚቻልበትን አደጋ ይቀንሰዋል።

ከዛም በላይ ፈተናዎቹን በማዘጋጀት ደረጃ በፊት በ4 የተለያዩ ፈተናዎች ነበር የምናዘጋጀው እስከ 12 አድርገን Completely scrambled እንዲሆኑና ማንም ጎኑ ያለው ተማሪ የሚፈተነው ፈተና አንተ ከምትፈተነው ፈተና order ጋር በፍፁም ያልተገናኘ እንዲሆን አድርገን እየሰራን ነው።

ይሄ በጣም በብዙ ደረጃ የፈተና ስርቆትን ይቀንሰዋል ብለን ነው ተስፋ የምናደርገው። "
318 viewsAlemayehu Sahile, 23:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 21:00:35
435 viewsAlemayehu Sahile, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:11:21
765 viewsAlemayehu Sahile, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:52:09 የፈተና አሰጣጥ ስርዓቱን ለማሻሻል መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
-------------------------//---------------------------

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የፈተና አሰጣጥ ስርዓት ለማሻሻል በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት በምክርቤት ተገኝተው ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት አሁን ያለውን የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ስርዓት ለማሻሻል በትኩረት ይሰራል ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፈተና ስርዓቱን በቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን ከቻይና መንግስት ጋር በመተባበር እየተሰራ እንዳለ ገልፀው ከቁጥሩ ጋር ተያይዞ ችግር ማጋጠሙን አብራርተዋል፡፡

የፈተና ስርዓቱ አውቶሜት እስከሚደረግ ድረስም የፈተና አሰጣጥ ስርዓቱን ለማሻሻል እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡

ነገር ግን እንደ ሀገር “ፈተናን ለፖለቲካ አጀንዳ ማዋል ትክክል አይደለም” - ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ስርዓቱን ለማሻሻል ፈተናውን በዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል

Ministry of Education Ethiopia,
639 viewsAlemayehu Sahile, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:55:21 3/11/2014 E.C
Guyyaa manni baruumsa keenya bara hojii 2014 itti goolabudha.
ት/ቤታችን የ2014 ዓም የስራ ዘመን የሚያጠናቅቅበት ቀን ነው።
1.2K viewsAlemayehu Sahile, 04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 06:25:45 Namootni Deebii qormaatati jettanii maxxansitan, gochi kun sirrii natti hin fakkaatu dhaloota ajeesuudha jedheen amana.
የፈተና መልስ ነው ብላችሁ የምትለጥፉ ሰዎች ድርጊታችሁ ትክክል አይመስለኝም የትኛውንም ፈተና ለተፈታኙ መልስ መስጠት መለት ተፈታኙን ከመግደል ይተናነሳል ብዬ አላምንም።
456 viewsAlemayehu Sahile, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 17:48:36
qormaata dhumaa(final exam) sam.2ffaa kan bara 2014 xumurree jira. Nama bara egeree nuhaataasisu
የ2014 ዓም ሁለተኛ ሴም.የመጨረሻ ፈተና(final exam) በሰላም አጠናቀናል የአመት ሰው ይበለን
682 viewsAlemayehu Sahile, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 12:27:47
665 viewsAlemayehu Sahile, 09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 12:21:27
Hawas SSchool finished and submite both R&N candidates
616 viewsAlemayehu Sahile, 09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ