Get Mystery Box with random crypto!

አቤቱ የህዝቤን መከራ በቃ በል ከሟቹ ብሄር እና ሃይማኖት በፊት ሰውነቱ ይቀድማል:: የሞተው ሰ | Albastros Ministries

አቤቱ የህዝቤን መከራ በቃ በል

ከሟቹ ብሄር እና ሃይማኖት በፊት ሰውነቱ ይቀድማል:: የሞተው ሰው ነው:: ሰው ደግሞ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ክቡር ፍጥረት ነው::

እግዚአብሔር ሆይ የህዝቤን መከራ በቃ በል

ቤተክርስትያን ሆይ ተነሺ ለህንፃሽ ማማር ሳይሆን ለሚጠፋው ሰው አልቅሺ::

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ብዙነህ