Get Mystery Box with random crypto!

አባቶች:- ለልጆቻችን ብዙ ነገር ማድረግ እናስብና አቅም ያንሰናል: በግዜ በእድሜ እንገደባለን::ም | Albastros Ministries

አባቶች:- ለልጆቻችን ብዙ ነገር ማድረግ እናስብና አቅም ያንሰናል: በግዜ በእድሜ እንገደባለን::ምናልባትም ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ስለ ልጆቻችሁ በብዙ ጭንቀት እና ሃዘን ያላችሁ ትኖሩ ይሆናል:: የእኛ አባትነት በብዙ ነገር ይገደባል:: የእርሱ አባትበት ግን በምንም ነገር አይገደብም: አባትነቱ የዘላለም ነው:: ኢሳ 9:6 ስለዚህ ለልጆቻችን ያለንን ምኞት ቢሆን: ልመናችንን: ይዘን አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት: አባትነቱ ገደብ በሌለው ከአብ ፊት እንንበርከክ::እርሱ ኤልሻዳይ አባት ነውና::