Get Mystery Box with random crypto!

Al-Afia Schools‘ Community

የቴሌግራም ቻናል አርማ alafiaschoolscomunity — Al-Afia Schools‘ Community A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alafiaschoolscomunity — Al-Afia Schools‘ Community
የሰርጥ አድራሻ: @alafiaschoolscomunity
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.07K
የሰርጥ መግለጫ

We promote quality education that shapes generations

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-10 20:58:31 ማስታወሻ ለአል ዓፊያ ቤተሰቦች

አዲስ የተቀየረውን ዩኒፎርም ኮልፎ አሊፍ የዩኒፎርም መሸጫ መደብር ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

ስልክ ቁጥር:-0911606765

የአል-ዓፊያ ት/ቤቶችን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Alafiaschoolscomunity
3.0K views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 18:30:00 የክለሳ ትምህርትን ይመለከታል

የ2014 ት/ዘመን የ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።

በመሆኑም ት/ቤታችን ለተማሪዎች በሳምንት ለሁለት ቀናት ክለሳ ስለሚስጥ ሁሉም ተማሪ ረቡዕ ቀን 04/12/2014 ከጠዋቱ 2፡30 ላይ እንድተገኙ ከወዲሁ እናሳውቃለን::

ማስታወሻ:- ትምህርቱን መከታተል ግዴታ ስለሆነ አንድም ተማሪ መቅረት የለበትም።

የአል-ዓፊያ ት/ቤቶችን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Alafiaschoolscomunity
3.4K views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 11:43:50 #NationalExam

የ12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ ይሰጣል።

የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።

ፈተናው ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

የፈተና ደንብ ጥሰቶች #በህግ ያስጠይቃሉም ተብሏል።

የ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በዩኒቨርሲቲዎች ከመስጠት ባለፈ የፈተና ኩረጀ እና ስርቆትን ለመከላከል በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ከቀናት በፊት መገለፁ ይታወሳል።

የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ እንደሚገኝ ገልፀው እንደነበር አይዘነጋም።

ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ ሲሆን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው ዝርዝር (order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን ለማድረግ የታሰበ ነው።

የአል-ዓፊያ ት/ቤቶችን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Alafiaschoolscomunity
3.9K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:39:39 ማስታወሻ

ለ2015 ት/ዘመን ብቻ አዲሱን እና የቀድሞውን ዩኒፎርም በአማራጭ መጠቀም ይቻላል።
3.6K viewsedited  10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 06:26:28 የዩኒፎርሙን ናሙና በሁሉም የአል ዓፊያ ትምህርት ቤቶች የሚያገኙ መሆኑን እናሳውቃለን።
3.7K views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 06:20:30 ሹራብ ዩኒፎርም መደቡን ሳይለቅ በሁሉም የክፍል ደረጃ እጅጌ ሙሉ ወይም ከአምስተኛ ክፍል በላይ ላሉ ሴት ተማሪዎች ተካፋች አድርጓ መጠቀም ይቻላል።

ሱሪው ወይም ቀሚሱ አይቀየርም ባለበት ነው የሚቀጥለው
3.7K viewsedited  03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 06:20:01 ዳር ላይ ያለው ስትራይፕ ግራጫ ከለር (የሱሪው / ቀሚስ አይነት ) መሆኑን ልብ ይበሉ
3.7K views03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 06:19:06 ከላይ የምትመለከቱት አዲሱ የአል ዓፊያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ዩኒፎርም ነው
3.6K views03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 06:18:15
3.7K views03:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 06:15:40 ሱሪው ወይም ቀሚሱ አይቀየርም ባለበት ነው የሚቀጥለው
3.1K views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ