Get Mystery Box with random crypto!

መውሊዱን ናፋቂ …9 መውሊድ በሚቀራበትና ሶለዋት በሚባልበት ሀቢቢ አለይሂ ሰላት ወ | አል_በሳዕ

መውሊዱን ናፋቂ …9

መውሊድ በሚቀራበትና ሶለዋት በሚባልበት ሀቢቢ አለይሂ ሰላት ወሰላም ይገኛሉ ( ያሃድራሉ ) ትላላቹሁ እንዴት አለሙን ሁሉ በአንዴ ማካበብ ቻሉ ብሎ ለአንድ መሻኢህ ጠየቃቸው። እርሳቸውም « ፀሃይ ጧት ወጣ ብርሃኖን ስትረጭ ምድርን በሙሉ ታበራለች አይደል አሉት። አወ አለ። ግዑዞ ፀሃይ ይህን መፈፀም ከቻለች የቀልብ ፀሃይ ሲራጀን ሙኒራ _ ተብለው በአሏህ የተገለፁት ረሡለሏህ በአንዴ ሶለዋት በሚሉ አንዋር ሙዕሚኖች ቀልብ ላይ እንዴት ማብራት ይሳናቸዋል? ግዑዙ የፈፀመውን ተግባር ምርጡ ነብይ እንዴት መፈፀም ይከብዳቸዋል ? አሉት ። ጠያቂውም ቀልቡ እርጥብ ስለነበር በሸሁ መልስ ረክቶና አመስግኖ ተለየ።

#ምርጥ ቂሳ

#ትንሹ ነቢል ሙከረም

شريف نبيل شيخ مكرم
❀በቴሌግራም
❀ይ ላ ሉን!


@al_besaa
@al_besaa
@al_besaa