Get Mystery Box with random crypto!

ሰቅጣጭ የሆነ የመኪና አደጋ አሳዛኝ ዜና ነው አዩ ዛሬ ውርጌሳን አልፈህ ወደ ደሴ ስትሄድ በተለ | Aki Man Z Menz

ሰቅጣጭ የሆነ የመኪና አደጋ
አሳዛኝ ዜና ነው አዩ ዛሬ ውርጌሳን አልፈህ ወደ ደሴ ስትሄድ በተለምዶ ደምቦት የምትባል ቦታ ላይ ነው ይህ አሰቃቂ አደጋ የደረሰው። መኪናው የእርዳታ እህል የያዘ ተሳቢ ነው፣ ዘይትና ስንዴ ነበር የጫነው፣ ሹፌሩ ብቻውን ነበር እሱም ሞቷል።
አዩ ዘሀበሻ
ጥር 25/2015 ዓ.ም
========