Get Mystery Box with random crypto!

ምን አይነት ቄስ ናቸው ፣ ምፀት የለመዱ 'አባት ይፍቱኝ' ስል 'አብይ ይፍታህ 'ብለው ፣ አሳልመው | Aki Man Z Menz

ምን አይነት ቄስ ናቸው ፣ ምፀት የለመዱ
"አባት ይፍቱኝ" ስል
"አብይ ይፍታህ "ብለው ፣ አሳልመውኝ ሔዱ
።።።።።
ዳሩ እውነት አላቸው ፣ ቀልዳቸው ቢመርም
ምህረት ያውቃልና
እኛ ብናጠፋም ፣ አምላክ ሰው አያስርም።