Get Mystery Box with random crypto!

በነቢዩ ሙሀመድ [ﷺ] ላይ ሰለዋት ሲያደርጉ ሀጥያት እንደሚራገፍልዎ ያውቃሉ? የአላህ መልዕክተኛ( | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በነቢዩ ሙሀመድ [ﷺ] ላይ ሰለዋት ሲያደርጉ ሀጥያት እንደሚራገፍልዎ ያውቃሉ?

የአላህ መልዕክተኛ(ሰዓወ) እንዲህ ብለዋል:–

"በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። አስር ኃጥያቶችንም ያራግፍለታል።"

"Namni anarrattii salawaata tokko buuse Rabbiin isarratti salawaata kudhan buusa. Badii kudhan isaaf dhiisa."

Nabi Muhammad(saw)