Get Mystery Box with random crypto!

በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من حُسنِ إسلامِ الم | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾

“የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።”

ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317

ቴሌግራም፦ https://t.me/ahmedin99