Get Mystery Box with random crypto!

ለፈገግታ ድንገት ብመንገድ ላይ ቆንጆ ልጅ አይቼ እሷን እያየሁኝ እይኔን ኣንከራትቼ በአታላዩ አ | ETHIO ABOL

ለፈገግታ
ድንገት ብመንገድ ላይ ቆንጆ ልጅ አይቼ
እሷን እያየሁኝ እይኔን ኣንከራትቼ
በአታላዩ አፌ እትት እያልኳት
ፋዘር vitzማዘርሆቴል አላት
ቤታችን ቪላ ቲቪያችን ፍላት
ብዬ አስደምሚያት
ልስም ስስናዳ....








ፋዘር ከች አለልኝ
አህያ እየነዳ