ዜና እረፍት አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ አረፈች "ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከደቂቃዎች በፊት አርፋለች ። አርቲስቷ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም በህክምናም በፀበልም ስትረዳ መቆየቷ ይታወቃል። የቀብር ስርዓቱ ነገ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በቡልቡላ መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን ይፈጸማል።" ለወዳጅ ዘመዶቿ እና አድናቂዎቿ መጽናናትን እንመኛለን። Rip 368 viewsĶŰŔŰ , 09:19