Get Mystery Box with random crypto!

Biss kay እንዴ አድርገን አዲሶቱ LEG ሞዴሎች ላይ መሙላት እንደምንችል የሚያሳይ ፎቶ እና የ | AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

Biss kay እንዴ አድርገን አዲሶቱ LEG ሞዴሎች ላይ መሙላት እንደምንችል የሚያሳይ ፎቶ እና የተፃፈ ፁሑፍ ነው                       
                         #STEP_1
የሪሞታችንን PAGE ተጭነን አንድን ሶስት ጊዜ እንጫነዋለን
                         #STEP_2
Patch Enable  Off የሆነውን ON እናደርገዋለን
                         #STEP_3
አንድ ጊዜ EXIT ብለን የተቆለፈው ቻናል ላይ አድርገን PAGE እንጫነዋለን በመቀጠል EDIT ሚለውን በመጫን መሙላት እንችላለን

ይሄ ሁሉ አልመጣ ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር ጫኑበት
@agarodishinfo