ሞዴል ምንለው ግለሰብ ምንድን ነው? Catwalk (ካት ወክ ) ምንድነው? Catstance ምንድነው? የሚሉትን መሰረታዊ የሞዴሊንግ እውቀቶች በዚህ ክፍል 1 ቪዲዮ በቤቶ ይማሩ! አፍሮፊገር የሞዴሊንግ እና ኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ 1.5K views21:02