Get Mystery Box with random crypto!

አፍሮፊገር ስታዲየም ካለው ማሰልጠኛው በተጨማሪ ቦሌ መድሀኒያለም ፊት ለ ፊት አለምነሽ ሞል 10 | Afrofigure Make up and Modeling school

አፍሮፊገር ስታዲየም ካለው ማሰልጠኛው በተጨማሪ ቦሌ መድሀኒያለም ፊት ለ ፊት አለምነሽ ሞል 10 ኛ ፎቅ ላይ ገብቷል ::

ለ ክረምት አዲስ ተማሪዎችን በ
ሞዴሊንግ
በትወና
በ ባህላዊ እና ዘመናዊ ዳንስ እና
በ ድምፅ አወጣጥ vocal

በምዝገባ ላይ ነን ::

በቅርቡ በ ሞዴሊንግ ሞያ Coc ማሰፈተን ስለምንጀምር ታላቅ ደስታ ይሰማናል ::

0931528566
0118549800

ይደውሉ