Get Mystery Box with random crypto!

በመጪው አዲስ ዓመት የአፍሪ ኸርባል ምርቶችን በቤትዎ ሆነው ማግኘት እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መ | አፍሪ ኸርባል Afri Herbal

በመጪው አዲስ ዓመት የአፍሪ ኸርባል ምርቶችን በቤትዎ ሆነው ማግኘት እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ማበርከት የሚችሉባቸውን መንገዶች ይዘንልዎት መጥተናል፡፡
የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ በሚታወቀው የ”QINASH” የሞባይል መተግበሪያ የአፍሪ ኸርባል ምርቶችን በፓኬጅ አዘው ባሉበት ቦታ ኾነው ማግኘት የሚችሉ ሲሆን መተግበሪያውን ከፕለይ ስቶርና ከአፕ ስቶር ማውረድ ይችላሉ፡፡

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

አፍሪ ኸርባል
#ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!