Get Mystery Box with random crypto!

ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀው ልዩ የክረምት ትምህርታዊ ስልጠና እነሆ ዘጠነኛ ክፍል ደርሷል ማክሰኞ | ባሕራን ሚዲያ አ/ኅ/ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካ/ሰ/ት/ቤት

ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀው ልዩ የክረምት ትምህርታዊ ስልጠና እነሆ ዘጠነኛ ክፍል ደርሷል ማክሰኞ ነሐሴ 17 በመምህር ሄኖክ ኃይሌ ቤተክርስቲያን ነገ በሚል ርእስ ትምህርቱ ይቀጥላል። መማር ይቅደም።

ያለፉትን ሥልጠናዎች ለማግኘት በባሕራን ሚዲያ የዩቱዩብ ገጽ subscribe በማድረግ ይከታተሉ የምንለቃቸው ትምሕርቶች እንዲደርሶ የደወል ምልክቱን ይጯኑ ለሌሎችም ያጋሩ ።
https://youtube.com/channel/UCfs9sQ51kB6zs4hgWZueEFQ