Get Mystery Box with random crypto!

#ለኸይር ካልሆነ በቀር ዝምታ ማብዛትን አደራችሁን፡፡ ታማኙና እዉነተኛዉ ነቢይ ዐለይሂ ሶላቱ | አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV 1

#ለኸይር ካልሆነ በቀር ዝምታ ማብዛትን አደራችሁን፡፡
ታማኙና እዉነተኛዉ ነቢይ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስለ ዝምታ ታላቅነት ሲናገሩ
عليك بطول الصمت إلا من خير
#አደራህን_ኸይር_ነገር_ሲቀር_ዝምታ_አብዛ ይላሉ፡፡
አዎ! አንሸወድ! ዝም እንበል! ወደ አሏህ የሚያቃርብ ዝምታ ሰዎች ዘንድ ከሚያስቅ ንግግር ይሻላል። #ምክንያቱም_ዛሬ_ብዙ_ልናስቅ_አንችላለን ነገ ግን ... ብዙ ታስለቅሳለች፡፡ ሰይዱና ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንድህ ይላሉ፦
من كثر كلامه كثر سقطه ومن كثر سقطه قل حياؤه،ومن قل حياؤه قلورعه،ومن قل ورعه مات قلبه.سبحان الله!!
#ንግግሩ_የበዛ_ሰዉ ስህተቱ ይበዛል፤ስህተቱ የበዛ ሐያኡ ያንሳል፣ሐያኡ ያነሰ ጥንቁቅነቱ(አሏህን መፍራቱ)ያንሳል፤ጥንቅቁነቱ ያነሰ #ልቡ_ይሞታል!!! ያ አሏህ! ዝምታና እርጋታ ምን አይነት ወርቅና የማይጠገብ ነዉ!!



የግሩባችንን አድራሻ
ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/P6mUxRu_O_Kwa-zNfXoaig