Get Mystery Box with random crypto!

በሳዑዲ አረቢያ የዙልሂጃ ወር ጨረቃ በመታየቷ ቀጣይ ሳምንት እለተ ረቡዕ የኢድ አል አድሀ በአል መ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

በሳዑዲ አረቢያ የዙልሂጃ ወር ጨረቃ
በመታየቷ ቀጣይ ሳምንት እለተ ረቡዕ
የኢድ አል አድሀ በአል መሆኑ ተረጋግጧል።
አላህ በሰላም በ አማን ያድርሰን።
ውድ የሆኑትን የዙልሂጃ 10 ቀኖችንም የምንጠቀምባቸውም አላህ ያድርገን።

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————