Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ አካዳሚ ሸሪዓን ለማስተማር ሁለት ፕሮግራም ያቀርባል፦ 1. ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት የሚያ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ አካዳሚ ሸሪዓን ለማስተማር ሁለት ፕሮግራም ያቀርባል፦
1. ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት
የሚያተኩረውም እውቀታዊ እና ስልታዊ የሸሪዓ ትምህርት ፕሮግራም ላይ ሲሆን ፕሮግራሙ በአንድ አመት ውስጥ በሁለት ሴሚስተር የሚጠናቀቅ ነው። በዚህ አንድ አመት ውስጥ ተማሪው በየ ሴሚስተሩ ስድሰት የሸሪዓ ኮርሶችን ይማራል።

2. ክፍት የአጫጭር ኮርሶች ፕሮግራም
አጫጭር የሸሪዓ ኮርሶች ስብስብ ሲሆን አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገባ አንድና ከዛ በላይ ርዕሶችን ይዳስሳል።


ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተከፍቷል።
ምዝገባው በአካዳሚው ዌብሳይቱ መሰረት አሁን ክፍት ነው።
http://www.africaacademy.com
እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል።
https://t.me/+8SZVgJ1wUmFkZDM0
ምዝገባው እስከ ዱል ቅዕዳ 30/1444 ማለትም 19/06/2023 ይቀጥላል።
የሶሻል ሚድያ አማራጮች ለማግኘት
https://bit.ly/3Ct4pW1
የአፍሪካ አካዳሚ ዌብሳይት
https://linktr.ee/africaacademy
#አፍሪካ_አካዳሚ
#ዲፕሎማ_የሸሪዓ_ትምህርት
#ሁለተኛ_ዙር