Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ አካዳሚ የሚያቀርበው ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ምንድነው? ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ አካዳሚ የሚያቀርበው ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ምንድነው?


ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተከፍቷል።
ምዝገባው በአካዳሚው ዌብሳይቱ መሰረት አሁን ክፍት ነው።
http://www.africaacademy.com
እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል።
https://t.me/+8SZVgJ1wUmFkZDM0
ምዝገባው እስከ ዱል ቅዕዳ 30/1444 ማለትም 19/06/2023 ይቀጥላል።

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ዲፕሎማ_የሸሪዓ_ትምህርት
#ሁለተኛ_ዙር