Get Mystery Box with random crypto!

የሑጃጆች ጉዞ በኡስታዝ አብዱልመናን መንዛ እንዲሁም በኡስታዝ ሙሀመድ አብዱራህማን የሚቀርብላችሁን | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የሑጃጆች ጉዞ

በኡስታዝ አብዱልመናን መንዛ እንዲሁም በኡስታዝ ሙሀመድ አብዱራህማን የሚቀርብላችሁን ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲንን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶች የሚጋበዙነትን ፕሮግራም በነገው እለት እሁድ ሰኔ 4, 2015 ከ10፡30 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ1 እንዲሁም በፌስቡክ ገጻችን ቀጥታ ይከታተሉን።

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————