Get Mystery Box with random crypto!

AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY

የቴሌግራም ቻናል አርማ africa_dish — AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY A
የቴሌግራም ቻናል አርማ africa_dish — AFRICA 🛰️ DISH & TECHNOLOGY
የሰርጥ አድራሻ: @africa_dish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.37K
የሰርጥ መግለጫ

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉
ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ 👉
✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች 🌟
✔ አዳዲስ Software 🔥
✔ Biss key 🔑
✔የተለያዩ አዳዲስ Channel 💥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የTECHNOLOGYመረጃ ያገኙበታል 👍
🚹Admin 💌 @Fke1234

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-27 17:37:04
በተመሳሳይ ሰአት እየተደረጉ ያሉ 3 ጨዋታዎችን በቀጥታ በ Amos 4°W "ፓ"
11474 V 27500
10972 V 30000
:መክፈቻ code ከፈለጉ በ 0960295512 ወይም @hailehope ላይ ያናግሩን።
785 views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:41:53 AFRICA DISH & TECHNOLOGY pinned « ከላይ Post ያደረግነው Stalker IPtv እንዳንድ ሰዎች ጋር እንደማይሰራ አረጋግጠናል። ስለሆነም ሌላ ተጨማሪ Stalker IPtv ከታች ለቀናል። ማሳሰቢያ ይህ Stalker IPtv link ከ67 በላይ የ Pornography Channelሎች ስላሉት ጥንቃቄ አድርጉ። URL: http://zulu1778.server4you.net/stalker_portal/c/ MAC 1) 00:1A:79:4a:59:02…»
09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:40:51 ቅዳሜ በAmos 4°W የሚተላለፉ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታዎች
ቀን 8:30
Southampton Man United
SPORT

ቀን 11:00
Chelsea Leciester
SPORT 1 SD

ቀን 11:00
Liverpool Bournemouth
SPORT 2 HD

ቀን 11:00
Man city crystal palace
SPORT 4 HD

ማታ 1:30
Arsenal Fulham
SPORT 1

እነዚህን ቻናሎች ለማግኘት amos ሳተላይት አሰርተው ከነበረ ወይም ከዚህ በፊት እየተጠቀማቹ ቀኑ አልቆ (Expired) ሆኖ ከነበረ Code በመግዛት ማስከፈት ይችላሉ

☞SuperGshare plus መክፈቻ code የ 6 ወር ከ 300 ብር ጀምሮ

ኮድ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በባንክ ወይም በ Mobile Banking ልካችሁ መግዛት ትችላላችሁ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቁጥር:-1000304123374
ስም: Fikademariam Getnet Erkihun ብሩን እንዳስገባችሁ ደረሰኙን ቴሌግራም @hailehope ወይም 0960295512 ላይ ፎቶ አንስታችሁ ወይም እስክሪን ሻት አድርጋችሁ ላኩልን እኛ ኮዱን እንካለን።
1.0K views09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:39:13
03:45 ላይ
FOOTBALL HD
SPORT 1
947 views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:37:09 ሰለ Amos 4°W አሰራር መረጃ
Amos 4°w ከ 90cm(መካከለኛዋ) ዲሽ ጀምሮ መግባት የሚችል የ እስራኤል package ነው።
Nilesat 7°W የምትጠቀሙ በቀላሉ ተቀጥሎ 2ቱንም በአንድ ሰሀን መጠቀም ትችላላችው።
ይህን ቻናል ለመጠቀም የሚያስፈልጉን ነገሮች
HD RECEIVER(ሁሉም ሰው አለው ማለት ይቻላል)
Wi-Fi አንቴና(200 ብር ነው በማንኛውም የዲሽ እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ ቤት ይገኛል። ጥቅሙ ረሲቨሩን ከ internet ጋር ማገናኘት ነው)
በጣም ጥቂት connection(ለአንድ ቀን የ5ብር package በቂ ነው wifi ለሌላችው) እና
Server ናቸዉ።(ይህን ነው ከኛ የምትገዙት ነገር)
Server ማለት channelሎቹን መክፈቻ Code ማለት ነው ባጭሩ።

በውስጡ
1)የስፖርት

SPORT 1
SPORT 2HD
SPORT 3 HD
SPORT 4 HD
የሚባሉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን(በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ጭምር) ያለምንም መቆራረጥ የሚያስተላልፉ።
የEuropaLeague ጨዋታዎችን የማስተላለፍ ፍቃድ ያላቸው
የአለም ዋንጫን እና ሌሎች ተፈላጊ የስፖርት ውድድሮችን የሚያስተላሉ channelሎች አሉት።
5 PLUS HD
5 STAR HD
5 SPORR 4K በተሰዪት channelሎቹ ተወዳጁን የአውሮፓ championsleague ያስተላልፋል። በተጨማሪም
የፊልም
የህፃናት
የሙዚቃ
የዶክመታሪ
ተወዳጁን ጨምሮ NAT GEO WILD በጥቂቱ ይገኙበታል
Amosን ከDstv ጋር ስናወዳድረው
1)ከዋጋ አንፃር ምንም አይወዳደርም። እጅግ በጣም ቅናሽ ነው። Almost በነፃ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም።
2) Dstv የሚሰጠንን ጥቅም ሁሉ በAmos እናገኛለን።
በ satellite ሽፋን አንፃር ስናየው ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ (ከምስራቅ ኢትዮጵያ ዉጪ)በጥራት ይሰራል። ያ ማለት አንዴ ሀሪፍ አርጋችው ካሰራችውት የመበላሸት እድሉ አነስተኛ ነው።
Satelliteቱን ለመስራት መጀመሪያ Nilesatን በ11512 V 27500 እንሰራለን። በመቀጠል 10972 V 30000ን ወይም 11474 V 27500ን ተጠቅመን ከዲሹ ኋላ ሆነን ትንሽ ወደ ግራ እናዞራለን። በመቀጠል ትንሽ ወደ ላይ ከፍ ማድረግ ብቻ ነው ።
ተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ዲሹን ካስተካከላችው በኋላ መክፈቻ codeዎችን በ0960295512 ወይም @hailehope ላይ አናግሩን ያገኛሉ።
Amos 4°W በ 90cm ዲሽ ከ Nilesat እና Eutelsat 7°W ጋር አሰራር በVideo





Amos 4°W በ180cm ዲሽ ከ Nilesat እና Eutelsat 7°W አሰራር በvideo



1.1K viewsedited  06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:26:52
ይህን ተጠባቂ ጨዋታ
1TV AFGHANISTAN HD ሊያስተላልፍ እንደሚችል እየገለፀ ነው(50%)
1.0K viewsedited  06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:42:23 Stalker IPtv በTv እና በReceiver እንዴት መጠቀም እንደምችሉ የሚያሳይ Video Youtube ላይ ለቀናል።



1.4K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:52:05 ከላይ Post ያደረግነው Stalker IPtv እንዳንድ ሰዎች ጋር እንደማይሰራ አረጋግጠናል።
ስለሆነም ሌላ ተጨማሪ Stalker IPtv ከታች ለቀናል።
ማሳሰቢያ ይህ Stalker IPtv link ከ67 በላይ የ Pornography Channelሎች ስላሉት ጥንቃቄ አድርጉ።

URL: http://zulu1778.server4you.net/stalker_portal/c/

MAC 1) 00:1A:79:4a:59:02
MAC 2) 00:1A:79:72:13:70
MAC 3) 00:1A:79:68:f8:45
ሙሉ አጠቃቀሙን Tiktok ላይ አስቀምጠናል።
https://vm.tiktok.com/ZMNvNy6YU/

ማጫወቻ/መክፈቻ Appፑን ከዚህ ማውረድ ይችላሉ
https://t.me/AFRICA_DISH/2184
1.4K viewsedited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:29:01 ነፃ Stalker IPtv
http://zerocube.co:8000/c/
00:1A:79:00:44:34
00:1A:79:4d:f4:46
bein Sport
Sky sport
Dstv
Osn
bbc package
Nat Geo wild, discovery , history , Animal planet, etc...
ከ 16ሺህ በላይ channel የያዘ ነው።
ለሞባይል ስልክ, ለsmart እና Android Tv, ለሪሲቨሮች ይሆናል
1.5K viewsedited  13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:27:32 Seria A
ተጠባቂ ጨዋታ
03:45
Amos 4°W
11474 V 27500
Yahsat 52.5°E
FOOTBALL HD
11785 H 27500
BissKey:12 34 00 46 AB CD 00 78
1.4K viewsedited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ