Get Mystery Box with random crypto!

በዳሊፋጌ፣ደዌ፣ተላላክ እና አካባቢው ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በሙሉ ========= ሰሞኑ | Afar Region electric utility

በዳሊፋጌ፣ደዌ፣ተላላክ እና አካባቢው ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በሙሉ
=========

ሰሞኑን የመብራት አገልግሎት ከሚሴ ሰብስቴሽን ላይ ኧርዚንግ ትራንስፈርመር በመቃጠሉ ምክንያት በአካባቢዎቹ የመብራት  አገልግሎት ተቋርጦ የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን  በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል በኩል የተቃጠለውን ኧርዚንግ ትራንስፈርመር የመቀየር ስራ እየተሰራ በመሆኑ ችግሩ እስከሚፈታ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።

       #የአፋርክልልኤሌክትሪክአገልግሎት
                  
ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/100068806796522/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ https://t.me/afeeu
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/c/EthiopianElectricUtility
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et/