Get Mystery Box with random crypto!

ተማሪ ለይኩን ብርሃኑ በቦሌ ክፍለ ከተማ በሻሌ ት/ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ግንቦት 09/09 | አፋልጉኝ

ተማሪ ለይኩን ብርሃኑ በቦሌ ክፍለ ከተማ በሻሌ ት/ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ግንቦት 09/09/2014 ዓ.ም ት/ቤት ልሂድ ብሎ ወጥቶ አልተመለሰም። ወገኖቼ! ይህን post share በማድረግ እንዲሁም
ከታች ያለውን ፎቶግራፍ በመመልከት ያለበትን ቦታ ያያችሁና የሰማችሁ ወገኖች በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ብታስታውቁኝ ወሮታ ከፋይ ነን።
መ/ር ብርሃኑ መንግሥቱ ፡- 0913582718 /
ፀደይ ደመቀ 0911556811