Get Mystery Box with random crypto!

የዓመቱ የመጨረሻ ጉዟችን ወደ ''እንሳሮ''  ይሆናል።                         | Guzo Adwa updates

የዓመቱ የመጨረሻ ጉዟችን ወደ ''እንሳሮ''  ይሆናል።
                        27ኛ ጉዞ

የፊታችን እሁድ (ነሀሴ 29) ከአዲስ አበባ 135 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው እና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ተወዳጅነት ወዳተረፈው የእንሳሮ ውብ መልክዓምድር ፣ ፏፏቴዎች እና ዋሻዎች  አዝናኝ የእግር ጉዞ እናደርጋለን።

በፍፁም እንዳያመልጣችሁ!!

የጉዞ ዓይነት :- ከጀማሪ  እስከ ከፍተኛ ልምድ ተጓዦች ሁሉ የሚሆን።

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ የሚጠየቀው አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ 1099 ብር ብቻ ነው።

የጉዞ መዋጮው የሚያካትተው ( ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ ፣ በባለሙያ የተዘጋጀ ትኩስ ምሳ ፣ ሻይ ቡና ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎችን ጨምሮ ።

በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ብቻ ሲሆኑ

ለምዝገባ

በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ፈጥነው ይደውሉ!   ፣ +251942545470 ፣ +251964423971 አልያም   በ @guzoadwahiking @guzoad @miki_2012 አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን ።

መልካም  የስራ ቀን  !!
ሰላም ለሀገራችን

#ethiopia #landoforigins  #guzoadwahiking #ensaro