Get Mystery Box with random crypto!

የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቡድን የክረምቱም ፣ የዓመቱም የመጨረሻ ጉዞ '' እንሳሮ''  ይሆናል። እ | Guzo Adwa updates

የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ቡድን የክረምቱም ፣ የዓመቱም የመጨረሻ ጉዞ '' እንሳሮ''  ይሆናል።

እሁድ (ነሀሴ 29)

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ የሚጠየቀው አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ 1099 ብር ብቻ ነው።

የጉዞ መዋጮው የሚያካትተው ( ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ ፣ በባለሙያ የተዘጋጀ ትኩስ ምሳ ፣ ሻይ ቡና ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎችን ጨምሮ ።

በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ብቻ ሲሆኑ

ለምዝገባ

በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ፈጥነው ይደውሉ!  +251964423971 ፣ +251942545470 አልያም  @guzoadwahiking ፣ @guzoad  ወይንም በ @miki_2012
አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን ።


ማሳሰቢያ!!

የነገው ''የአንጎለላ'' ጉዞ ምዝገባ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል ::

አርፍደው ክፍያ የሚፈፅሙ ተጓዦች ካሉ ገንዘብ ተመላሽ ይደረጋል ወይንም ለቀጣዩ ጉዞ ይተላለፋል።

መልካም የዕረፍት ቀናት ይሁንልን!!
ሰላም ለሀገራችን