Get Mystery Box with random crypto!

የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍

የቴሌግራም ቻናል አርማ adnakotkifle — የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍
የቴሌግራም ቻናል አርማ adnakotkifle — የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍
የሰርጥ አድራሻ: @adnakotkifle
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.10K
የሰርጥ መግለጫ

ሙንጨራ
ከነዳጅ የበለጠ ውድ ሀሳብዎን ለመላክ እንዲሁም Cross ለማረግ @Adnakot
የመወያያ ግሩፕ @ejkimin

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-27 20:54:31 https://youtube.com/shorts/F-Fnoi-QQEE?feature=share
393 views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 22:05:37
"ተመልከት አድናቆት፣
ሰይፉ ጉንዳን ወሮት፡፡"

(ፎቶውን ሳየው ውስጤ ያለኝ ነበር፡፡ግን ደሞ "ከተመቸው አንተ ምን ቸገርህ?"የሚል ሌላ ተቃዋሞ ውስጤ ሲፈጠር ዝም አልኩ፤በፅሑፍ ብተነፍሰውም፡፡

@Adnakotkifle
433 views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 21:02:48 https://youtube.com/shorts/y-umTCO2uww?feature=share
402 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 20:01:28 https://youtube.com/shorts/bs0Gnf_10D0?feature=share
432 views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 10:30:52
ገበያ ወጣ በይ።

ገበያ ወጣ በይ፣እማማ ኢትዮጵያ፡
ሰፊ ነገር ግዢ፣ወርቅ፣ብር ነሀስ ባንድ መደርደሪያ፡
ግን አደራ ሀገሬ፦
ማስቀመጫ ብለሽ፣ለግዢ ስትወጪ፡
የእንጨት፣የብረት መደርደሪያ አታምጪ፡
ይልቅስ እማማ፦
በቡድን የመጣን፣ ድል የሚከፋፍል፡
የኦሮሞ፣አማራ፣የአፋር፣የደበብ የትግሬ ነው የሚል፡
በዝቷል እና ውስጥሽ፦ጎጡን የሚቆጥር፡
ኢትዮጵያ ከሚሉቱ፣ደባልቀሽ በፍቅር፡
ሰፊ ቤት ሸምቺ፣በየሰዉ ልብ ውስጥ፡
ወርቅ፣ነሀስ ብሩን፣የሀገሬ ብሎ ጠብቆ 'ሚያስቀምጥ።

https://t.me/Adnakotkifle
456 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:20:18
ከታች አትፈልጓት።
ልጆቿ ሰቅለዋት፣ከፍ አ'ረገው በክብር፡
ከማማው ወ'ታለች፣አትፈልጓት ከስር፡
ፀሀይ እንዳይመታት፣አሜሪካን ከላይ፡
አፈር እንዳይነካት፣ቻይናን ቁልቁል 'ምታይ፡
ሀገሬ ብልህ ናት፣ክብሯን የምጠብቅ፡
ልትከሰም ነው ሲሏት፣ድንገት የምትደምቅ፡፡

( አድናቆት ክፍሌ የብርቱካን)
@Adnakotkifle
551 views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 21:57:57 https://youtube.com/shorts/MGmbsVjA7HQ?feature=share
488 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 21:36:06
"ሆድ ያባውን፣ ብቅል"፣
የሀገርን ፍቅር፣የአትሌቶቻችን ድል፣
ሰርስረው የማውጣት፣አላቸው አንድ ሀይል፡፡

@Adnakotkifle
530 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 07:22:50
ስቅታውን ቻልሽው?፣ሀገሬ ኢትዮጵያ፡
በሰፊው ሲነሳ፣ስምሽ ባ'ለም ዙሪያ፡፡
ለነገሩ ቻይው፦
እንኳንስ በጀብዱ፣በምትኮሪበት ድል፡
ስትነሺ አልነበር?፣በግፍና በደል፡፡
ስለዚህ አማማዬ፣ለምኚ ፈጣሪን እጅሽኝ ዘረጊና፡
"ስሜ ይነሳ ብልሽ"፣በፍቅር ፣በሰላም ሁሌም በድል ዜና፡፡

ለተሰንበት ግደይ
@Adnakotkifle
522 views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:42:41
ከአብዛኛው የሰው ልጅ፣ስኬት በስተጀርባ፡
ፅኑ እናት አለች፣ችግር ተሸክማ፣ፈርሳ ምትገነባ፡፡

(ሸክሙ ቢለያይም አብዛኞቻችን የሚገልፅ'logo' የሆነ ፎቶ፡፡

@Adnakotkifle
478 views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ