Get Mystery Box with random crypto!

Adm school No.1

የቴሌግራም ቻናል አርማ admschol — Adm school No.1 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ admschol — Adm school No.1
የሰርጥ አድራሻ: @admschol
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.32K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ለተማሪዎች፡ ለወላጆችና ለመምህራን መረጃ የሚሰጥ ነው

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-15 09:13:05 ለአየለች ደገፉ መታሰቢያ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ
1. ሁሉም ተማሪዎች ሐምሌ 10/11/2014 ዓ/ም ወላጆቻችሁን በመያዘ የውጤት መግለጫ ካርድ እንድትወስዱ፡፡
2. በተማሪዎች ምዘገባ ወቅት ከክፍል ክፍል የተዛወረበትን ካርድ ያልያዘ ተማሪ የማናሰተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ትምህርት ቤቱ
215 views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:11:05
217 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:52:47 ቀን፡- 07/11/2014ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለኤዲ.ኤም ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ

የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መዝጋያ ፕሮግራም (የወላጅ ባአል) የሚከበረው እሁድ 10/11/2014 ዓ.ም ስለሆነ ሁሉም የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መምህራን ተማሪዎች እና ወላጆች በትምህርት ቤቱ እንድትገኙ እያልን በለቱም የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ካርድ የሚሰጥ እና ደረጃ ለያዙ ተማሪዎች ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል
ት/ቤቱ
442 viewsedited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:41:07
461 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:40:04 ማስታወቂያ
በ2014 ዓ.ም የ12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክልል አቀፍ ሞዴል የሚሰጠው ሰኞ ማለትም 11/11/2014 ዓ.ም ስለሆነ እና ከ60% የሚያዝ ስለሆነ ሁሉም ተማሪዎች ትምህርት ቤት ድረስ በመገኘት እንዲፈተኑ እያሳሰብን ሳይፈተን የቀረ ተማሪ ከ60% ያላማላ ተማሪ ስለሆነ የአገር አቀፍ ፈተና የማትፈተኑ መሆኑን እንገልፃለን
ት/ቤቱ
463 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:17:23 የኤ.ዲ.ኤም ት/ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ /ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የአንድነት በአል እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
መልካም የዓረፋ በዓል!
1.1K views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:21:52 ቀን፡- 30/10/2014ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለኤዲ.ኤም ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ
የ2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን እየተጠቃለለ ይገኛል የውጤት መግለጫ ካርድ የሚሰጠው ያልተከፈለ ውዝፍ የትምህርት ቤት ክፍያ ስከፈል ብቻ መሆኑን ተረድታችሁ ያለባቸውን ውዝፍ በወቅቱ እንድትከፍሉ
ማሳሰቢያ :-ከአልከፈሉ ተማሪዎች ጋር በተያያዘ ለሚፈጠር መጉላላት ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም

ት/ቤቱ!    
1.3K viewsedited  10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:27:02
1.9K views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:26:53
1.8K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:26:37
1.7K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ