Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለን ለኤዲ.ኤም ት/ቤት ማህበረሰብ በሙሉ ትምህርት ቤቱ የራሱ የሆነ በጣም ጥሩ | Adm school No.1

እንኳን ደስ አለን

ለኤዲ.ኤም ት/ቤት ማህበረሰብ በሙሉ ትምህርት ቤቱ የራሱ የሆነ በጣም ጥሩ መዝሙር ያሰራ ስለሆነ ከዚህ በዋላ በራሳችን መዝሙር የምንጫወት የምንዝናና ወኔ በመሰነቅ ለከፍተኛ ውጤት የምንበቃበት ግዜ ነው ይህም ትምህርት ቤቱ ላቀደው ለውጥ አንድ ማሳያ ነው በዚህ አጋጣሚ ቅድሚያ የ3 ወር የትምህርት ቤት ክፍያ ለከፈለ ወላጆች 5% የሚቀነስለት መሆኑን ስንገልጽ በከፍተኛ ደስታ ነው
መዝሙሩ ከዙህ በታች አለላችሁ አድምጡት