Get Mystery Box with random crypto!

ቀን፡- 11/11/2014ዓ.ም ማስታወቂያ ለኤዲ.ኤም ት/ቤት ወላጆች በሙ | Adm school No.1

ቀን፡- 11/11/2014ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለኤዲ.ኤም ት/ቤት ወላጆች በሙሉ

የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መዝጋያ ፕሮግራም ላይ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጋር የተያያዘ በራሪ ወረቀት ላይ የተወሰነ ስህተት ሰላለ የመመዝገቢያ ቀን ከሀምሌ 11-22/2014 ያለቅጣት ስለሆነ ሁሉም ወላጆች ልጁችሁን እንድታስመዘገቡ