Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ልደቱ አያሌው በምርጫ የሚሳተፉ ከሆነ ለአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባነት ሊሆን እንደሚችል የኢ | አድማስ ሬድዮ- Admas Radio

አቶ ልደቱ አያሌው በምርጫ የሚሳተፉ ከሆነ ለአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባነት ሊሆን እንደሚችል

የኢትዬጵያውያን ዴሞክራያዊ ፓርቲ መስራች እና የቀድሞው ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያለው በዘንድሮ አመት በሚካሄደው 6ኛው ሐገራዊ ምርጫ ላይ ለአዲስ አበባ ከንቲባነት ሊወዳደሩ እንደሚችሉ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡

የጤና ሁኔታቸው ምርጫው ላይ መወዳደር የሚያስችላቸው ከሆነ ለአዲስ አበባ ከንቲባነት ሊወዳደሩ እንደሚችሉ የጠቆሙት አቶ ልደቱ በሐገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ምርጫ ብዙም ፋይዳ አለው ብለው እንደማያምኑ ለጣቢያችን ገልጸዋል፡፡

@admasradio