የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በጻፈው ደብዳቤ የተማሪ ከተቋም ተቋም ዝውውር እንዳይፈጸም አሳስቧል። አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተማሪዎች የሚያቀርቡትን የዝውውር ጥያቄ ተቀብለው እያስተናገዱ ነው ያለው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከቀን 21/05/2013 ቀን ጀምሮ ዝውውር እንዳይፈጸም አግዷል። በዚህ የትምህርት ዘመን ዝውውር የሚፈጸመውም በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ሲፈቀድ ብቻ እንደሆነ አሳስቧል። (MoSHE) @admasradio 142 views13:00