Get Mystery Box with random crypto!

በመዲናዋ ከዛሬ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ እድሜያቸው ከ5 | አዲሰ ነገር አለም አቀፍ ዜና 🌎🌏🌍

በመዲናዋ ከዛሬ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል

በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይሰጣል፡፡

የክትባት ዘመቻው ከዛሬ ሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2014 የሚቆይ ሲሆን፤ ቤት ለቤት እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡

በመሆኑም ወላጀች ወይም አሳዳጊዎች ህጻናትን በማስከትብ ከሚደርስባችው የአካል ጉዳትና የጤና ችግር በመታደግ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ መጠየቁን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

@Adisnews
@Adisnews
@Adisnews