Get Mystery Box with random crypto!

የኢድ አል አድሃ በዓል መቼ ይውላል ? ዛሬ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይ | 🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ🌿

የኢድ አል አድሃ በዓል መቼ ይውላል ?

ዛሬ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል።

በዚህም የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 21 ዕለተ ረቡዕ እንደሚከበር ታውቋል።
@Adis_Media
@Adis_Media